ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ ከእኔ የሆነ ምን አለ ኦሃ ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ (2x) ፀንቼ መቆሜ ምህረትህ በዝቶ ነዉ (2x) መውጣቴ ምግባቴም ክንድህ ደግፎኝ ነዉ (2x) አንደም ነገር የለ ከእኔ ነው የምለው (2x) መላው እኔነቴ ኢየሱስ የአንተ ነው ጌታዬ የአንተ ነው ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ ከእኔ የሆነ ምን አለ ኦሃ ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ በአንተ ነዉ ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ (2x) ሃዘኔን ለውጠህ ደስታ ሰጥተኸኛል (2x) መከራዬን ሁሉ አስረስተኸኛል (2x) ሁሉን ማከናወን መፈጸም ታውቃለህ (2x) እስረኛውን ፈተህ ትከብርበታለህ (2x) አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ ሃዘኔን እረሳሁት ያስተከዘኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ በአንተ ብርሃን አየሁኝ (2x) ይሁን ያልከው ሁሉ ሆኗል በሕይወቴ (2x) አሁንም አንተው ነህ የምትመራኝ ረድኤቴ (2x) በምንም አልፈራም ተደግፌሃልሁ (2x) አንተ ሁሉ ቻይ ነህ በጥላህ አርፋለሁ (2x) አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ ሃዘኔን እረሳሁት ያስለቀሰኝ/ያስጨነቀኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ በአንተ ብርሃን አየሁኝ (2x) ፍቅሩ የማይለወጥ ወረትን አይዎድም (2x) እስከዛሬ ድረስ ሰልችቶኝ አያውቅም (2x) በምህረቱ ብዛት እየደጋገፈኝ (2x) እዚህ ደርሻለሁ እስቲ አመስግኑልኝ (2x) አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ ሃዘኔን እረሳሁት ያስጨነቀኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ በአንተ ብርሃን አየሁኝ (2x)