Song Lyrics

ኦ ተመስገን

አዝ፦ ኦ ተመሥገን (2x) ስላደረክልኝ ድንቅ ነገር ስላደረክልኝ መልካም ነገር ምስኪኑን ረዳኸኝ ከትቢያ አነሳኸኝ አልችልም እኔስ ልገልፀው ውለታህ በዛብኝ (2x) የምህረት ዓይኖችህ ይከታተሉኛል የበደሌን ብዛት ጌታ ፍቅርህ ሸፍኖታል ሀዘንም ሲያጠቃኝ ከጐኔ ቆመሃል መፅናናቴ ነህ ኢየሱስ አበርትተኸኛል (2x) አዝ፦ ኦ ተመሥገን (2x) ስላደረክልኝ ድንቅ ነገር ስላደረክልኝ መልካም ነገር ምስኪኑን ረዳኸኝ ከትቢያ አነሳኸኝ አልችልም እኔስ ልገልፀው ውለታህ በዛብኝ (2x) ጌታዬ ተባረክ ሁሉም በአንተ ሆነ አንድ ሁለት ብዬ የማወራው የለም ከእኔ የሆነ እውነት ነፍሴን ዳብሰህ ሥምህን ልወድሰው የመዝሙሬ ዜማ ቅኔ ማደሪያህ እኔ ልሁን (2x) አዝ፦ ኦ ተመሥገን (2x) ስላደረክልኝ ድንቅ ነገር ስላደረክልኝ መልካም ነገር ምስኪኑን ረዳኸኝ ከትቢያ አነሳኸኝ አልችልም እኔስ ልገልፀው ውለታህ በዛብኝ (2x) በሰው የተናቀ የተጣለውን ሰው መደነቂያ እንዲሆን ጌታ ለክብርህ አቆምከው . (1) . ትሆናለህ ሞገስ ትሆናለህ ኧረ እንዳንተ ማነው ጌታ/ኢየሱስ ሁሉን ትችላለህ (2x) አዝ፦ ኦ ተመሥገን (2x) ስላደረክልኝ ድንቅ ነገር ስላደረክልኝ መልካም ነገር ምስኪኑን ረዳኸኝ ከትቢያ አነሳኸኝ አልችልም እኔስ ልገልፀው ውለታህ በዛብኝ (2x) አስደናቂው ፍቅርህ ከሳበኝ ጀምሮ ያደረክልኝ ውለታ አያልቅም ተቆጥሮ ጌታ የአንተ ሥራ በምን ቋንቋ ልግለፅ ማለት የምችለው ይኸን ነው ኢየሱስ/ውድዬ ተባረክ (2x) አዝ፦ ኦ ተመሥገን (2x) ስላደረክልኝ ድንቅ ነገር ስላደረክልኝ መልካም ነገር ምስኪኑን ረዳኸኝ ከትቢያ አነሳኸኝ አልችልም እኔስ ልገልፀው ውለታህ በዛብኝ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection