Song Lyrics

ኢየሱስ ነው

አዝ፦ ኢየሱስ ነው ያከበረኝ ጌታዬ ነው ከትቢያ ላይ ያነሳኝ ዝም አልልም ለክብሩ ዘምራለሁ ያከበረኝን/የባረከኝን ጌታ አከብረዋለሁ (2x) ጌታዬ ኢየሱስ ጌታ ያለኝ ነኝ ከሞት መልሶ ሕይወት የሰጠኝ ዕዳዬ ተደምስሷል ነፃነቴም ታውጇል ክብር ለሥሙ ይሁን ልቤ በኢየሱስ ነቅቷል አዝ፦ ኢየሱስ ነው ያከበረኝ ጌታዬ ነው ከትቢያ ላይ ያነሳኝ ዝም አልልም ለክብሩ ዘምራለሁ ያከበረኝን/የባረከኝን ጌታ አከብረዋለሁ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection