አዝ፦ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ ነው ንጉሥ ነው የጌቶችም ጌታ ነው ሁሉንም አሸንፏል በክብር ከፍ ብሏል ኧረ ማነው የሚመስለው የእኛ ጌታ ልዩ ነው (2x) የታረደው በግ ኢየሱስ ጌታ ነው ምሥጋናም ክብርም የተገባው ነው ጥበብም ውዳሴም ለእርሱ ነው ድል አድራጊ ጌታ ነው አዝ፦ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ ነው ንጉሥ ነው የጌቶችም ጌታ ነው ሁሉንም አሸንፏል በክብር ከፍ ብሏል ኧረ ማነው የሚመስለው የእኛ ጌታ ልዩ ነው (2x) ሃያ አራቱ ሽማግሌዎች ወድቀው በፊቱ የሚሰግዱለት ዘለዓለም ሊነግሥ ይገባዋል ኢየሱስ ሁሉን ረቷል አዝ፦ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ ነው ንጉሥ ነው የጌቶችም ጌታ ነው ሁሉንም አሸንፏል በክብር ከፍ ብሏል ኧረ ማነው የሚመስለው የእኛ ጌታ ልዩ ነው (2x) በእንባ ላይ ፈረስ የተቀመጠው እውነተኛና ታማኝ የሆነው በትክክል ይፈርዳል ይዋጋል ጌታን ማን ይችለዋል አዝ፦ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ ነው ንጉሥ ነው የጌቶችም ጌታ ነው ሁሉንም አሸንፏል በክብር ከፍ ብሏል ኧረ ማነው የሚመስለው የእኛ ጌታ ልዩ ነው (2x) ከእርሱ ሌላ ማንም አያውቀው ከሥሞች በላይ ታላቅ ሥም አለው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው የነገሥታት ንጉሥ ነው አዝ፦ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ ነው ንጉሥ ነው የጌቶችም ጌታ ነው ሁሉንም አሸንፏል በክብር ከፍ ብሏል ኧረ ማነው የሚመስለው የእኛ ጌታ ልዩ ነው (2x)