Song Lyrics

ቃልህ

አቤቱ ቃልህ እውንት ነው የተናገርከውም እውነት ነው አቤቱ ቃልህ ሕይወት ነው ከአንተ የሚወጣው ሕይወት ነው ሰምቶ ላመነበት እውነት ነው አምኖ ላረገውም ሕይወት ነው /2 ነብሴ አውቃለች እውነት መሆንህን ነብሴ አውቃለች ሰላም መሆንህን ያለ ቃልህ ሕይወት የለም ብላ ታመልክሃለች ሁሉን ነገር ጥላ አዎ ነብሴ ሚታየውን ትታ አዎ ነብሴ ሚሰማውን ትታ ነብሴ ነብሴ የውጭውን ትታ ነብሴ ነብሴ ሁኔታውን ትታ ያቆመኛል አለች ቃልህን ተጠግታ ያቆመኛል አለች ቃልህን ተጠግታ እውነት ነው እውነት ነው ትረዳታለህ እውነት ነው እውነት ነው ታቆማታለህ እውነት ነው እውነት ነው ታፀናታለህ እውነት ነው እውነት ነው ትረዳታለህ ከምንም ከማንም ትበልጥባታለህ በሚረባት መንገድም ታስኬዳታለህ /2 በፊትህማ ምታገኘው ሰላም በፊትህማ ምታገኘው ደስታ በቃልህማ ምታፈኘው እረፍት በቃልህማ ምታፈኘው አቅም ማን ሊተካው ለእርሳ ማን ሊተካው ለእርሳ እውነት ነው እግዚአብሔር አንተ ነህ ንጉሷ አንተ ነህ ንጉሷ የጥያቄ መልሷ አንተን ታይሃለች አንተን ታይሃለች አንተን ትሠማለች አንተን ትሠማለች ትደገፍሃለች ትደገፍሃለች ትደገፍሃለች ትደገፍሃለች
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection