ምንድን ነው የመኖር ትርጉሙ የሕይወት ጣዕሙ ምንድን ነው ሃብትን ማካበቱ ዓለምን ማትረፉ ምንድን ነው ክብር ዝና ማግኘት ፊደልን መቁጠሩ ምንድን ነው ውበት ወጣትነት ጉብዝናው ጥቅሙ አዝ፦ አንተን ካላከበሩ (4x) አንተን ካላከበሩ (4x) ምንድን ነው የቃል ዕውቀት እድገት የአገልግሎት ብዛት ምንድን ነው ቀን ከሌት መሮጡ ሰውን ለማስደሰት ምንድን ነው በሥጋ ለባሽ . (1) . ቅዱሱ መንፈስህ ሳይኖር ምንድን ነው (3x) አዝ፦ አንተን ካላከበሩ (4x) አንተን ካላከበሩ (4x) ምንድን ነው ስለእኔ ሳይሆን ምንድን ነው ሕይወቴ በሙሉ ካላከበረህ እንዲሁ ምንድን ነው መድከሚ ምንድን ነው ጥቅሙ ምንድን ነው አላማዬ ካልሆንከኝ ኢየሱስ ከንቱ ነው (4x) ከንቱ ነው (4x) አዝ፦ አንተን ካላከበሩ (ከንቱ ነው) (4x) አንተን ካላከበሩ (ከንቱ ነው) (4x)