Song Lyrics

አንተ ሰባኪ

Ante Sebaki

Alula Getahun
Asyizegn Meskelun
ንተ ሰባኪ ሆይ ስማኝ አንተ ሰባኪ ሆይ በያደባባዩ መዳንን ላጣ ሰው ለማይሞላ ሆዱ ተስፋን ስታጎርሰው አለምን መረጠ ከኢየሱስ ስራ በወንጌል መጫሚያ ንዋይ ስትጠራ አንተ ሰባኪ ሆይ ስማኝ አንተ ሰባኪ ሆይ አንድም ስንወድቅ ነው አንድም ስንነሳ የኢየሱስ ስራ በኛ የሚወሳ ትሾማለህ ብቻ ትበላለህ ብቻ ማዳኑን አትተካ በገንዘብ እንጎቻ [አዝ] የጠበቀህ እንዲሁ 'ካስፈሪ ማዕበል ከልሎኝ ነቅ እንጂ ሀይሌ ነው አትበል በእኔነት ካባ አለባብሰው ቢያርሱ (ኃላ ለአረም ነው) የሚገልም እሱ የሚያድንም እሱ [አዝ] አእላፋት በ'ጆችህ ባ'ደራ ሲሰጡ አንተን ሊከተሉ ከየጫፍ ቢመጡ ባውርቷ'ደር መሃል ባ'ስመሳይ ጎዳና በኑሮህም አፅና የቃልህን ዳና [አዝ]
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection