ምን ይኖራል ጌታ ከአንተ የሚበልጥ? ምን ይሻላል ኢየሱስ ከአንተ የሚልቅ ምን ይኖራል ጌታ ከአንተ የሚበልጥ? ምን ይሻላል ኢየሱስ ከአንተ የሚልቅ ነፍሴ አንተን ትታ ኸረ አይሆንላትም ብቻዋን ሮጣ መድረሻ የላትም ነፍሴ አንተን ትታ ኸረ አይሆንላትም ብቻዋን ሮጣ መድረሻ የላትም አንተ እኮ ጌታ የህይወት ቃል አለህ አንተን አስትቶ ሚያስመኝ ምን አለ አለምና ሀሳብዋ ሚያረጅ ጠፊ ነው አንተ ብቻ ጌታ ሁሌም ህያው ነህ የደረቀ መሬት መስዬ አገኘኸኝ ከአፍህ የሚወጣውን የህይወት ቃል አጠጣኸኝ እኔም ረሰረስኩኝ ተዳሰስኩ በእጆችህ ብቻዬን እንዳልሆን መኖሪያህ አደረከኝ ምን ይኖራል ጌታ ከአንተ የሚበልጥ? ምን ይሻላል ኢየሱስ ከአንተ የሚልቅ ምን ይኖራል ጌታ ከአንተ የሚበልጥ? ምን ይሻላል ኢየሱስ ከአንተ የሚልቅ ሰው እንዴት ካንተ ውጭ ይሆናል ህይወቱ ባዶ ሆኖ ይዞራል ያላንተ ህይወት ሆኖ ብክነት መታደል ነው መቅረብ በአንተ ፊት ሰው እንዴት ካንተ ውጭ ይሆናል ህይወቱ ባዶ ሆኖ ይዞራል ያላንተ ህይወት ሆኖ ብክነት መታደል ነው መቅረብ በአንተ ፊት የማትወሰድብኝ አንተን አጊኝቼሀለሁ ምንም ካንተ ላይነጥቀኝ በእጆችህ ተይዣለሁ የማትወሰድብኝ አንተን አጊኝቼሀለሁ ምንም ካንተ ላይነጥቀኝ በእጆችህ ተይዣለሁ ነፍሴ አንተን ትታ ኸረ አይሆንላትም ብቻዋን ሮጣ መድረሻ የላትም ነፍሴ አንተን ትታ ኸረ አይሆንላትም ብቻዋን ሮጣ መድረሻ የላትም