ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ ዘውትር ዙፋንህ ስር እሰግዳልሁ ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው የታረድከው በግ አንተ ህዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ ካህናት አድርገሃል ንግስና ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው መፅሃፉን ወስደህ ማህተሙንም ልትፈታ ይገባሃል አንተ የታረድከው ጌታ የይሁዳ ነገድ የሆንከው አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሃልና ዘላለም ልትነግስ ሃይልና ባለጠግነት ጥበብንና ብርታት ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል አምልኮ ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለ ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ለሆንከው የምስጋናንም ዘውድ በራስህ ለጫንከው ያንን ፊትህን ብሩህ ግርማህን እያየሁ ዘውትር ዙፋንህ ስር እሰግዳልሁ ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው የታረድከው በግ አንተ ህዝቦችን ከነገድ ዋጅተህ ካህናት አድርገሃል ንግስና ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው/*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው መፅሃፉን ወስደህ ማህተሙንም ልትፈታ ይገባሃል አንተ የታረድከው ጌታ የይሁዳ ነገድ የሆንከው አንተ ኢየሱስ ድል ነስተሃልና ዘላለም ልትነግስ ሃይልና ባለጠግነት ጥበብንና ብርታት ክብርን ሁሉ ተላብሰሃል አምልኮ ይገባሃል ውሰደው መስዋእቴን ውሰደው /*2 አምልኮዬ ላንተ ነው የሚገባው/ ክብርን ሁሉ ይዤልህ መጥቻለው ሃሌሉያ/4 ለታረደው በግ ይገባዋል ለታረደው በግ ለኢየሱስ አምላካችን ዘላለም ይንገስ ሀይልም ሞገስ ባለጠግነት ምስጋናም ክብር ጥበብም ብርታት