Song Lyrics

አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ

Agegnehu Yideg
Hayilegna Endante Yelem
አቤት የእግዚአብሔር ( 2x)የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ አቤት የእግዚአብሔር ( 2x)የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ መካኒቱ ሰባት ወለደች ብዙ የወለደችውም ደከመች አቤት የእግዚአብሔር ( 2x)የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ ከአሳዳጆች ዋና የነበረ ፡ የሳዖል ደንዳና ልብ ተሰበረ አቤት የእግዚአብሔር ( 2x)የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ ናቡከደነጾር ሲኩራራ ሰባት ዘመን እንደ ከብት ሣር በላ አቤት የእግዚአብሔርስ የአምላካችን የአባታችን አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ ዮሴፍ የተሸጠ ለባርነት ዘመኑን ጠብቆ አገኘ ሹመት አቤት የእግዚአብሔር ( 2x)የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ አልቆለታል ተብሎ የተዘጋ መልስ ተገኘለት ሌሊቱ ነጋ አቤት የእግዚአብሔር ( 2x) የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ ሲከሰን ሲያስጨንቀን የነበረ እግዚአብሔር አሰበን ሰይጣን አፈረ አቤት የእግዚአብሔር የአምላካችን የአባታችን አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ አጥንቶች ተበታትነው የነበሩ ለእርሱ ምን ይሳናል ነፍስ ዘሩ አቤት የእግዚአብሔር ( 2x) የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ አቤት የእግዚአብሔር ( 2x) የእግዚአብሔርስ አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection