እናምናለን እናምናለን እኛም ተጐብኝተን እናያለን እናምናለን እናምናለን የእግዚአብሔርን ክብር እናያለን እናምናለን እናምናለን ኢትዮጵያም ተጐብኝታ እናያለን እናምናለን እናምናለን አዲስን ነገር እናያለን የመጐብኛችን ቀን ደርሶ የእግዚአብሔር ኃይል ከላይ ወርዶ ልመናዋ ተሰምቶላት ለቤተ ክርስቲያን . (1) . እናያለን ገና በጌታ ጥማት ተለውጦ በእርካታ እናያለን ብዙ በጌታ ያስለቀሰን ሁሉ ሲመታ እናምናለን እናምናለን ስድባችን ተወግዶ እናያለን እናምናለን እናምናለን ፀሎት ተመልሶ እናያለን ለሰዎች ጥያቄ ሆነን እስከ መቼ እንኖራለን በስውር የለመንነውን በግልፅ እንቀበላለን መቼ እንዳለቀሰች ትቀራለች ሃናም ሳሙኤልን ትወልዳለች መቼ እንዳለቀሰች ትቀራለች ሣራም ይስሐቅን ትወልዳለች እናምናለን እናምናለን መካኒቱ ወልዳ እናያለን እናምናለን እናምናለን አዲስን ነገር እናያለን የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ ማነው በፊቱ የሚቆመው አጋንንት ኃጢአት በሽታ ይወገዳሉ ፈፅመው የታሰሩት ሁሉ ይፈታሉ ለአምላካቸው ክብርን ይሰጣሉ አመፀኞች ሁሉ ይማረካሉ ለኢየሱሴ ክብር ይሰግዳሉ እኔ እናምናለሁ እኔ እናምናለሁ የጌታን ተዓምራት አያለሁ እኔ እናምናለሁ እኔ እናምናለሁ ገና በሕይወት እኖራለሁ ጠላቴ ቢገለኝ ሁሌ ቢፈልገኝም ዛሬም በሕይወት አለሁ ከቶ አላገኘኝም በቀረው ዘመን ወዴት ያገኘኛል ገና እንደምኖር ጌታ ተናግሮኛል በቀረው ዘመን ወዴት ያገኘኛል እንደማገለግል ጌታ ተናግሮኛል አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ የጌታዬን ማዳን ገና ዘምራለሁ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ የኢየሱሴን ሥራ ገና እሰራለሁ ገና ለእግዚአብሔር አስፈልገዋለሁ በጨለማ ላሉ ብርሃን ሆናለው መከሩ ብዙ ነው ብዙ ነፍስ/ሰው ይድናል በሕይወት እያለሁ ተስፋው ይፈፀማል (2x) አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ የዲያቢሎስን ሥራ ገና አፈርሳለሁ ባለፈው ዘመኔ ምንም ብበድለው የዘለዓለም አምላክ ዛሬም ከእኔ ጋር እንው በማልጠቅመው በኩን ሥራውን ይሰራል ደስ አሰኘዋለሁ በእኔው/በልጁ ይከብራል (2x) አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ በእግዚአብሔር ፀጋ አገለግላለሁ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ በእግዚአብሔር ቤት እለመልማለሁ