የዚህ ዓለም ክብር ያልፋልበእሳት ተቃጥሎ ምን ትጠብቃለህ ወንድሜ (ና ተሎ)፪ (ና ተሎ) (2x)ኢየሱስ ይመጣል ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ (አምልጥ) (3x) ከኖህ ዘመን የከፋ ይሆናል ታላቅ ጥፋት ወደ ኢየሱስ ናና ሕይወትህን (አትርፋት) (2x) (አትርፋት) (2x) አትሂድ ወደ ሳት ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ (አምልጥ) (3x) የሰው ሕይወት እንደ ጤዛ መሆኑን ተረዳ በሞት ይወሰዳል አይተነው (ማለዳ) (2x) (ማለዳ) (2x) ወንድሜ አትጐዳ ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ (አምልጥ) (3x) ስልጣንህ ዕውቀትህ ገንዘህ አያድኑህም ከመቃብር ወዲያ አይከተሉህም (ተው ወንድም) (2x) ወደ ሞት አታዝግም ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ ሕይወትወይም ሞት ምረጥከሚመጣው ቁጣ አምልጥ (አምልጥ) (3x)