Song Lyrics

እንደገና

Agegnehu Yideg
Haleluya Talak Neh
በደሙ ተቀድሰን የምሥጋና ልብስ ለብሰን ጠላታችንም እያየን ምሥጋና ለርሱ እንሰዋለን (እንሰዋለን) (5x) ጠላታችን ባይኑ እያየን ጀሮው እየሰማ (እንሰዋለን) (4x) (እንደገና) (2x) ጌታ ለአንተ ምሥጋና ኢየሱስ እጥፍ ምሥጋና (እንደገና) (2x) ጌታ ይሄው ምሥጋና ለአንተ እልፍ ምሥጋና እልፍ አእላፍ ሁላችሁ ይከፈት እንደበታችሁ ለንጉሡ ምሥጋናን አምጡ ወድቃችሁ ክብርን አምጡ (ክብርን ስጡ) (5x) (ምሥጋና አምጡ) (2x) ለዘለዓለም እንደርሱ የለም (እንሰዋለን) (5x) (እንደገና) (2x) ጌታ ለአንተ ምሥጋና ኢየሱስ እጥፍ ምሥጋና (እንደገና) (2x) ጌታ ይሄው ምሥጋና ለአንተ እልፍ ምሥጋና ታሪኩ የተለወጠ በቀኙ የተቀመጠ ከእኔ ጋራ ይሁንና እንከምር ክብር ምሥጋና (ክብር ምሥጋና) (5x) ለርሱ ነውና ለዘለዓለም እንደ እርሱ የለም (እንሰዋለን) (5x) (እንደገና) (2x) ጌታ ለአንተ ምሥጋና ኢየሱስ እጥፍ ምሥጋና (እንደገና) (2x) ጌታ ይሄው ምሥጋና ለአንተ እልፍ ምሥጋና የዜማ ዕቃ ሁሉ ይውጣ ለጌታ መልካም ድምጽ ያውጣ ጉባኤውይድመቅ በልልታ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ (ብቻውን ጌታ) (5x) (ሁሉን የረታ) (2x) ለዘለዓለም እንደ እርሱ የለም (እንሰዋለን) (5x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection