Song Lyrics

ውለታ አለብኝ

Agegnehu Yideg
Haleluya Talak Neh
ላመስግንህ እንጂ (ደግሜ ደግሜ) (2x) በጣፈጠ ቃና እስከሚችል አቅሜ እንደሚችል አቅሜ ለዘለዓለሙ ዕድል ፈንታዬ ነው (አረ እንደኔ የታደለ ማንነው) (2x) ውለታው ( (2x) አሜን (አለብኝና) (2x) ድምጹ በጣፈጠ በበገና እዘምራለሁኝ (ገና ማዳንህ ተገልጦ እኔንም አገኘኝ ከቅዱሳን ጋራ አመስግን አሰኘኝ መዘመር አሰኘኝ አደገድጋለሁ ለብሸ ምሥጋና (ክብሬን እጥላለሁ ክብሬ አንተ ነህና) (2x) አዝ ውለታው አሁንስ ረካሁ ሰማይ ተከፍቶልኝ ደጅህ ተከፍቶልኝ የምሥጋናዬ ጭስ ወደ ላይ አርጐ ወደ አንተደርሶልኝ ለእኔስ ከዚህ በላይ ምንም ደስታ የለም ለበጉ መዘመር እስከዘለዓለም ለኢየሱስ መዘመር እስከዘለዓለም አዝ ውለታው የጌታ ውለታው (ሰው ያደረጋችሁ) (2x) ከአውሬው አፍ ነጥቆ(ከሞት ያዳናችሁ) (2x) ከእኔ ጋር ሁኑና እንሰዋ ምሥጋና ከጥንት አስከዛሬ ኢየሱስ ገናና ነገም ለዘለዓለም እርሱ ነው ገናና አዝ ውለታው ኦ ገና ገና
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection