አዝ፦ ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ ሁ ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ (2x) እያሉ ቅዱሳን ሲያዜሙ ሰምቼ አብሪያቸው ዘመርኩ በግናን ቃኝቼ አዎ ከሁሉ (ከማንም)በላይ ነህ (2x) ኢየሱስ የለም የሚመስልህ ባለ ጠጋ በገንዘቡ ይመካል ሰዎችንም በዚሁ ይለካል በጎተራ ያለው ምርቱ ሳይበላ ለሞት ይጠራል ትቶለት ለሌላ አንተ ግን ጌታዬ የዘለዓለም ነህ ብናመልክህ ታዋጣናለህ (2x) አዝ፦ ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ አሜን አሜን ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ ሁ ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ እያሉ ቅዱሳን ሲያዜሙ ሰምቼ አብሪያቸው ዘመርኩ በግናን ቃኝቼ አዎ ከሁሉ በላይ ነህ ከማንም በላይ ነህ ኢየሱስ የለም የሚመስልህ ሥልጣን ዕውቀት አንድ ቀን ይሻራል የእኔ ጌታ ግን እንደገዛ ይኖራል የዚህ ዓለም ክብር እኔን አያጓጓኝ ዘለዓለማዊ ቆይቷል ከገባኝ ኃያላን ነን ያሉ እንደምን ተሞኙ የሕይወትን ጌታ ሳያገኙ (2x) አዝ፦ ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ ሁ ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ (2x) እያሉ ቅዱሳን ሲያዜሙ ሰምቼ አብሪያቸው ዘመርኩ በግናን ቃኝቼ አዎ ከሁሉ በላይ ንህ (2x) ኢየሱስ የለም የሚመስልህ የትም አልሄድ እርካታን ፍለጋ አምላክ አለኝ ሁሌ ባለጠጋ ደስ እያለኝ በቤቱ እኖራለሁ ምን ጐድሎብኝ እርሱን አግኝቻለሁ እንዳንተ የሚሆን ስላላገኘን ቀንም ሌትም እናከብርሃለን (2x) እንዳንተ የሚሆን ስላላገኘን ዛሬም ነገም እናከብርሃለን ለዘለዓለም እናከብርሃለን (3x)