Song Lyrics

ማዳኑ ብዙ ነው

Agegnehu Yideg
Chelema Bera
ማዳኑ ብዙ (፯x) ነው ብዙ (፯x) ነው ማዳኑ ብዙ (፮x) ነው ብዙ ነው አዝ፦ ማዳኑ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ብዙ ነው ( 2x) ለእኛ ያረገው ብዙ ነው ( 2x) እናመስግነው እናመስግነው እንስግድለት እናመስግነው ለእኛ ያረገው እጅግ ብዙ ነው ( 2x) ድንግዝግዝ ብሎን መንገዱ ጠፍብቶን ግራ ሲገባን ያገኘን መስሎት ጠላት ተደስቶ የውድቅት ወሬ ሲያሰማን የማይጥል ጌታ ድንገት ደረሰና ድንቅ አረገልን ጉድጓዱን ደፍኖ ወጥመዱን ሰበረው ለእኛስ ማምለጥ ሆነልን አዝ፦ ማዳኑ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ብዙ ነው ( 2x) ለእኛ ያረገው ብዙ ነው ( 2x) እናመስግነው እናመስግነው እንስግድለት እናመስግነው ለእኛ ያረገው እጅግ ብዙ ነው ( 2x) እንደ በደላችን ያላረገብን የተሸከመን ታማኝነቱ እጅጉን የበዛ ሳይሰለች በፀጋው ያቆመን እንዘምርለት ለውለታው ምላሽ ብዙ ምሥጋና ተራራም ቢንሆን ሸለቆም ብንወርድ ያልተወን እርሱ ነውና እናመስግነው እናመስግነው እንስግድለት እናመስግነው ለእኛ ያረገው እጅግ ብዙ ነው ( 2x) ለእኛ ሳይገባን ተጠነቀቀልን ስንቴ ታደገን የአውሬውን መንጋጋ የዘጋው እርሱ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለነገም ቢሆን በፍፁም አንሰጋም ጌታ ታማኝ ነው ትንፋሻችንን እና መንገዳችን ሁሉ በእራሱ በእግዚአብሔር እጅ ነው አዝ፦ ማዳኑ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ብዙ ነው ( 2x) ለእኛ ያረገው ብዙ ነው ( 2x) እናመስግነው እናመስግነው እንስግድለት እናመስግነው ለእኛ ያረገው እጅግ ብዙ ነው ( 2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection