Song Lyrics

ጨለማዬ በራ

Agegnehu Yideg
Chelema Bera
እንቅፋት አይመታኝ ጉድጓድም አይጥለኝ ፡ ጉድጓድም አይጥለኝ ፡ አሃ እህ ጉድጓድም አይጥለኝ ፡ የህይወቴ ብርሃን ኢየሱስ አለለኝ ፡አለልኝ አልደናገርም በጉዞዬ ሁሉ በመንገዴ ሁሉ ፡ አሃ እህ በመንገዴ ሁሉ መንገዴን አነጻሁ በቅዱሱ ቃሉ ቃሉ ቃሉ 3 በራ በራ በራ በራ በራ ፡ ጨለማዬ በራ ፡ በራ በራ በራ ፡ ጨለማዬ በራ ፡ ኑሮዬ ጨልሞ ጎጆዬም አዝምማ ፡ ጎጆዬም አዝምማ አሃ እህ ጎጆዬም አዝምማ ጌታ ቤቴ ገባ ትንሣኤ ተሰማ ተሰማ ፡ አሮጌውን ልብሴን አወለኩትና ወረወርኩትና ፡ አሃ እህ ወዲያ ጣልኩትና ፡ ጽድቁን አለበሰኝ በህይወት ልኖር ገና ገና ገና 3 በራ በራ በራ በራ በራ ፡ ጨለማዬ በራ ፡ በራ በራ በራ ፡ ጨለማዬ በራ ፡ ባርነቴ አበቃ ከኃጢያት ገላገለኝ ፡ ከኃጢያት ገላገለኝ ፡ አሃ እህ ከኃጢያት ገላገለኝ ፡ የውስጥ ዓይን በራ ከሰው ቀላቀለኝ ቀላቀለኝ ፡ እመሰክራለሁ ያደረክልኝን የሰራህልኝን፡ አሃ እህ የሰራህልኝን፡ በመስቀል ላይ ሞተህ ከሞት ያዳንከኝን ያዳንከኝን ፡ በራ በራ በራ በራ በራ ፡ ጨለማዬ በራ ፡ በራ በራ በራ ፡ ጨለማዬ በራ ፡
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection