አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ አሰራሩ አቤት የእግዚአብሔር (3x) አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ አቤት የእግዚአብሔር የአምላካችን የአባታችን አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ በምክሩ (3x) መካኒቱ ሰባት ወለደች ብዙ የወለደችውም ደከመች አቤት የእግዚአብሔር (3x) አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ ዮሴፍ የተሸጠ ለባርነት ዘመኑን ጠብቆ አገኘ ሹመት አቤት የእግዚአብሔር የአምላካችን የአባታችን አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ በምክሩ (3x) አልቆለታል ተብሎ የተዘጋ መልስ ተገኘለት ሌሊቱ ነጋ አቤት የእግዚአብሔር (3x) አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ አጥንቶች ተበታትነው የነበሩ ለእርሱ ምን ይሳናል ነፍስ ዘሩ አቤት የእግዚአብሔር የአምላካችን የአባታችን አሰራሩ ፍፁም ነው አይሳሳትም የእኛስ አምላክ ግሩም ነው በምክሩ በምክሩ (3x) ማለዳ (3x) የእግዚአብሔር ምህረቱ አዲስ ነው ታማኝነቱ ብዙ ነው (2x) ብዙ ነው (6x) ማለዳ ረግረጉ ጭካው በዝቶ ታማኝነቱ ብዙ ነው ሊጥል ሲል አንሸራቶ ታማኝነቱ ብዙ ነው እግሬን በድንጋይ አቆመው ታማኝነቱ ብዙ ነው እውነትም እርሱ እግዚአብሔር ነው (2x) የጌታዬ ምህረት የአምላክ ቸርነቱ እንደገና አቁሞኝ አለሁኝ በቤቱ (2x) የጌታዬ ፍቅር የአምላክ ቸርነቱ እንደገና አቁሞኝ አለሁኝ በቤቱ (2x) እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ታማኝነቱ ብዙ ነው ምህረቱ አያልቅ ለዘለዓለም ታማኝነቱ ብዙ ነው ታች ወረድኩ ላይ ወጣሁ ታማኝነቱ ብዙ ነው እንደ ኢየሱስ የሚመቸኝ/የሚችለኝ አጣሁ (2x) ማለዳ (3x) የእግዚአብሔር ምህረቱ አዲስ ነው ታማኝነቱ ብዙ ነው በማለዳ እነሳና ታማኝነቱ ብዙ ነው እግሮቹ ሥር ወድቅና ታማኝነቱ ብዙ ነው ሁሉን ለእርሱ አሳየዋለሁ ታማኝነቱ ብዙ ነው ሰላም/እረፍት አግኝቼ እነሳዋለሁ (2x) የጌታዬ ምህረት የአምላክ ቸርነቱ እንደገና አቁሞኝ አለሁኝ በቤቱ (2x) ብዙ ነው (6x)