Song Lyrics

ሃሌሉያ

Hallelujah

Frehiwot Abebaw
Yemeskelu kal
ኢየሱስ አንተ ማለት ለኔ ቅድስናዬ የክብር ልብሴ ከላይ የወረደ የህይወት ሲሳይ በደምህ በጉሌ ገባው ሰማይ ሃሌሉያ ክበር ክበር ክበር ተመስገን ስለማይነገር ስጦታህ ክበር ክበር ተመስገን ስለማይነገር ስጦታህ ሃሌሉያ ክበር ክበር ክበር ተመስገን ስለማይቆጠር ውለታህ ክበር ክበር ተመስገን ስለማይቆጠር ውለታህ እኔ የሃጢያተኞች ዋነኛ አንተ ቅዱስ ደግ ጌታ እንዴት ሆኖ በምን ሂሳብ በመንግስትህ እኔን አሰብከኝ በምህረትህ ጠርተኸኛል ንጉስ ደግ አምላክ ወደሃል ለዚህ ፍቅርህ ምን አላለው በእንባዬ እግርህን አጥባለው ሃሌሉያ ክበር ክበር ክበር ተመስገን ስለማይነገር ስጦታህ ክበር ክበር ተመስገን ስለማይነገር ስጦታህ ሃሌሉያ ክበር ክበር ክበር ተመስገን ስለማይቆጠር ውለታህ ክበር ክበር ተመስገን ስለማይቆጠር ውለታህ ምንም ብሆን አስቀድመው ልጅ ሁኛለው ዛሬም ደግሞ ባለማወቅ ላረኩት አርገህልኝ ምህረት ዛሬም ምንም ብንገዳገድ አልበረደም ያንተ መውደድ ሌላ ባኖር የማይቻለው አባን የምያቅመኝ ወደሃለው ሃሌሉያ ክበር ክበር ክበር ተመስገን ስለማይነገር ስጦታህ ክበር ክበር ተመስገን ስለማይነገር ስጦታህ ሃሌሉያ ክበር ክበር ክበር ተመስገን ስለማይቆጠር ውለታህ ክበር ክበር ተመስገን ስለማይቆጠር ውለታህ ፍቅርህ ብርቱ ነው የኔ ጌታ ፍቅርህ ብርቱ ነው የኔ ጌታ ይቅርታህ ብዙ የኔ ጌታ ምህረትህ ብዙ ነው የኔ ጌታ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection