መዝሙሬ አንተ ነህ መልዕክቴ አንተ ነህ ሰንደቄ ጌታ አንተ ነህ ኢየሱስ አንተ ነህ ታይልኝ ታይልኝ በመዝሙሬ ላይ ግነንልኝ ዓይኖረኝ በቃ ሌላ እርዕስ ደምቀህ ታይልኝ ጌታ ኢየሱስ አርማዬ አንተ ነህ መታወቂያዬ ዘምርሃለው ዘወትር ጌታዬ ክርስቶስ ኢየሱስ የለህም አቻ እቀኛለሁኝ ስለአንተ ብቻ ሌላ መዝሙር ዓይኖረኝ አንተ ብቻ ታይልኝ ወሰንኩኝ ላልገኝ ለሌላዉ ኢየሱስ ነው መዝሙሬ የተገባዉ መዝሙሬ አንተ ነህ መልክቴ አንተ ነህ ሰንደቄ ጌታ አንተ ነህ ኢየሱስ አንተ ነህ ታይልኝ ታይልኝ በመዝሙሬ ላይ ግነንልኝ ዓይኖረኝ በቃ ሌላ እርዕስ ደምቀህ ታይልኝ ጌታ ኢየሱስ