Song Lyrics

ይወደኛል

የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል በእኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል ይወደኛል ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል በእኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል ይወደኛል እንዴት ወደደኝ ከሱ የራኩትን በክፉ በደል የተዘፈኩትን ምኔ ደስ አለው የሚወደኝ ጌታ እርሱ ሞተልኝ የመሞቴ ለታ ከራሱ ይልቅ እኔን ያፈቅረኛል ይወደኛል አይሏል ጨምሯል በላዬ በላዬ በላዬ አይሏል ጨምሯል በላዬ በላዬ በላዬ መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው የየሱስ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለ ነው ከእኔ በጎነት ያልተጨመረ ነው የጌታ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ከእኔ በጎነት ያልተጨመረ ነው ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል ይወደኛል ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ከፍ ከፍ ልሸከመው ከፍ ከፍ የማልችለው ከፍ ከፍ ከፍ ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ ፍቅርህ በላዬ የሱስ ጌታዬ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection