በክርስቶስ ኢየሱስ (3x) ተወለድኩ ከመንፈስ (3x) ዳግም ዉልደት አግኝቻለው (3x) የጨዋዪቱ ልጅ ነኝ የባሪያዪቱ አይደለሁም በተስፋ ቃሉ ወልዶ የርስቱ ወራሽ አረገኝ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነኝ ቃሉ ነህ የሚለኝን ልክ እንደዛው ነኝ አነሱ ምድር ሰማይ (3x) እርስቴን እግዚአብሔርን ሳይ (3x) ፈልጌያቸው አጣኋቸው (2x) ሳስተያያቸው መልካም አደረገ አብ አባት ከላይ እኔነቴን ሳይሆን ልጁን በእኔ ሲያይ ልጅ መሆኔ ሳያንሰኝ የእግዚአብሔር ወራሽ ነኝ አነሱ ምድር ሰማይ (3x) እርስቴን እግዚአብሔርን ሳይ (3x) ፈልጌያቸው አጣኋቸው (2x) ሳስተያያቸው