እንጨት እና ውኃ በሌለበት ቦታ ናፈቅከኝ ጌታ ናፈቅከኝ ጌታ (2x) ትርጉም ባለበት የውኃ ጠብታ ግን ነፍሴ ጮኽች አንተን ተጠምታ አምላኬ አንተ ዘንድ እገሰግሳለው ክብርህን ለማየት እናፍቃለው (ኦኦው) መንፈስህን (4x) ወደዋለው መንፈስህን ተጠምቻለው መንፈስህን መንፈስህን (4x) ወደዋለው መንፈስህን ተጠምቻለው መንፈስህን ህልውናህ ለእኔ ከሁሉ በላይ ነው መገኘትህ ለእኔ የነፍሴ ደስታ ነው እጠማሃለው (2x) እወድሃለው (2x) ስንዘምር አንተን ስንጠራ በጉባያችን ክብርህ ሲገባ ያለሁ መሰለኝ መንግሥተ ሰማይ መገኘትህን በመንፈሴ ሳይ (2x)