Song Lyrics

ዘምራለሁ

የኢየሱስ ደም የፈሰሰው እስከ መስቀል የታዘዘው ይወደኛል የዉነት ሰጠኝ ነፍሱን ኦኦኦ ዘምራለው ዘምራለው ለመድኃኒቴ (2x) ሞት የተገባኝ እኔ ነበርኩኝ በበደሌ ምክንያት ከአምላክ የራቅኩኝ ሞተልኝ ሞቴን ሸለመኝ የእርሱን ኑሮውን አኖረኝ የእኔን ሞት ሞተልኝ ለእኔ ነው ለእኔ ነው (2x) ኦ ለእኔ ነው (2x) ኢየሱስ የሞተው በመስቀል ሞት ተዋረደልኝ እንደጠቦት የታረደልኝ መርገሜን የወሰደው ኢየሱስ ነው ዘምራለው ዘምራለው ለመድኃኒቴ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection