መነሻ ስፍራዬን አስታውሰዋለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ መች እዘነጋዋለሁ ፀጋህ በዝቶልኝ ነው ብሩህ ቀን ማየቴ እጅህ ደግፎኝ ነው ያማረው ሕይወቴ ያማረው ሕይወቴ (2x) ኢየሱስ በአንተ ነው የሰመረው ያማረው ሕይወቴ ትርጉም ያገኘሁት ለመኖሬ ስለረዳኸኝ ነው እንዲህ መዘመሬ ከየት እንደመጣሁ አስታውሰዋለሁ እራሴን አውቃለሁ የድሮው አድራሻዬን መች እረሳዋለሁ ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ ግን እንዲህ መቆሜ ከአንተ የተነሳ ነው ኦ ከየት እንደመጣሁ እራሴን አውቃለሁ ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ ግን እንዲህ መቆሜ ከአንተ ይተነሳ ነው ከየት እንደመጣሁ አስታውሰዋለሁ እራሴን አውቃለሁ የድሮው አድራሻዬን መች እረሳዋለሁ ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ ግን እንዲህ መቆሜ ከአንተ የተነሳ ነው ከአንተ የተነሳ ነው (2x) ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ ለሚያየኝ በእራሴ ብቁ ሰው እመስላለሁ