Song Lyrics

ስሰማው

ስሰማዉ (3x) ስሰማው (3x) የማይሰለቸኝ የማይሰለቸኝ እየሱሴ የአንተ ስም ነዉ እወደዋለሁኝ (2x) ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ መስማት አይሰለቸኝ (2x) ተሰበኬ (2x) ሰምቼ (2x) ጆሮዬ ያልጠገበዉ ያንተን ስም ነዉ (2x) ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ (2x) የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ እኔ ምወደዉ ስም ኤየሱስ የምታዘዘዉ ስም ኢየሱስ እኔ ምወደዉ ስም ኢየሱስ የከበረ ስም የተቀባ ስም የምወደዉ ስም ምኖርለት ስም የከበረ ስም እሳት ያለዉ ስም የምወደዉ ስም ምኖርለት ስም እጠራዋለሁ ኢየሱስ (8x) ስሙ የጸና ግንብ ነዉ (3x) ስሙ የጸና ግንብ ነዉ (3x) ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል የጌታን ስም የሚጠራ እርሱ ይድናለል (2x) ስሰማዉ (3x) ስሰማው (3x) የማይሰለቸኝ የማይሰለቸኝ እየሱሴ የአንተ ስም ነዉ እወደዋለሁኝ (2x) ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ ስላንተ በየዕለቱ በየማታዉ መስማት አይሰለቸኝ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection