ኢየሱስን በማመኔ የሞተው መንፈሴ ነቃ ህይወትን የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፍቃድ ሳይሆን መወለድ እና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ አዝ:- ከአብ ተወልጃለው አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀውን አላክብር አልገኝም ስቆጥር ሰፈር ጌታ ሰውን እንደሚያይ አያለው ብሄሩን ሳላይ ሰውን ወዳለው /2 አዝ:- ከአብ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አውጥቶ አውጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ ዋጅቶ በቃሉ ጻድቅ ብሎኛል የፍቅሩ እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ በመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸልሞ ቤቱን /2 ክርስትያን ነኝ ብሄር የለኝ /4 ሁሉን እንድወድ ነገድ የለኝ እንዳፈቅር ነገድ የለኝ ተጠርቻለው ነገድ የለኝ በእግዚአብሔር ነገድ የለኝ