Song Lyrics

ይታወቅልኝ

Bereket Tesfaye
Special Edition
ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)×2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትታይ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)×2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትታይ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ የሞተ ነገሬን ጎበዝ ተነስ ያለው ማነው ማነው ኧረ ማነው ?? የጠፋ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው ኧረ ማነው ?? ኢየሱስ ነው(4*) ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ ወደ ቤቴ ኢየሱስ ኢየሱስ(4*)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection