Song Lyrics

ና የሀገሬ ሰው ና

ለምስራቹ ቃል ስከፍት የውስጤን በር ደሞ በልቤ አምኜ በአፌ ስመሰክር ነጭ አለበሰኝ አጥቦኝ ደሙ ፊቱ ቆሜያለው ይክበር ስሙ መጨረሻዬን አውቀዋለው የማይሞተውን እለብሳለው ለምስራቹ ቃል ስከፍት የውስጤን በር ደሞ በልቤ አምኜ በአፌ ስመሰክር ነጭ አለበሰኝ አጥቦኝ ደሙ ፊቱ ቆምኩኝ ይክበር ስሙ መጨረሻዬን አውቀዋለው የማይሞተውን እለብሳለው ደሙ ስነካው ጨርቄ ይሆናል ቀይ ቢታጠብ ደሞ ይነጣል ወይ የታረደው በግ ጎሎጎታ ማዶ ደሙ ያነፃል እንደ በረዶ ያልቤ ደግሞ እድፍም ነበረ ፅድቅ የሜጠላ የተረገመ ቤቱ ማልግባ ነበርኩ እንግዳ በስጋው ንዶ የጥል ግድግዳ ከአጉል ከሀይማኖት ከመቃብር አወጣኝ ደሙ (ፊተኛ ሆንኩኝ)እንድዘምር 2x አሁን በአብ ቀኝ እገኛለው እነ አብርሃምን አግኝቻለው ና የሀገሬ ሰው ና ወደ ኢየሱስ ና ተረቱን ትተህ ና ድርሰቱን ትተ ና ፍቅር ነው እና ና ኑ ብሏል እና ና እጁን ዘርግቶ ና ያድናል እና ና ያገሬ ምስኪን ተንከራታቹ የዳቦ ስሙ መናኝ ዘማቹ እፀድቅ ይሆናል እንዲህ ደክሜ ብሎ የሚለፋ ምስኪን አልሰሜ ኢየሱስ ከሌለው ከንቱ እሩጫ ፍፃሜው ሲኦል ሳይሆን መቋጫ እውነት ህይወት መንገድ የሆነው በደሙ ያብን ቁጣ ያሰከነ ብፅዕት ማሪያም ስሙት ያለችውን ፍቅር የሆነ መድሃኒያለምን እሱን አምነ ብቻ ትድናለህ ፅድቅን በኢየሱስ ታገኛለህ ከሁሉም ማንሰው የላከኝ ስለዚህ ወንጌል ዘምር ብሎኝ አንተ ያገሬ ሰው ይወድሀል እዳህን ሞቶ ወስዶልሀል የሀገሬ ሰው ና ወደ ኢየሱስ ና ተረቱን ትተህ ና ድርሰቱን ትተ ና ፍቅር ነው እና ና ኑ ብሏል እና ና እጁን ዘርግቶ ና ያድናል እና ና ከእነ አብርሃም ከእነ ይሳቅ ከእነ ዳንኤል ከእነ ሲድራቅ ከእነ ሉቃስ ከእነ ጴጥሮስ ከእነ ሉቃስ ከእነ ሲላስ በማመኔ ይህንን ጌታ ቀርቤያለው አንድ ገበታ በክርስቶስ በአብቀኝ ከፃድቃን ጋር እዛው ነኝ በአብ ቀኝ እዛው ነኝ በሞተልኝ እዛው ነኝ ባፈቀርኝ እዛው ነኝ በሞተልኝ እዛው ነኝ እዛው ነኝ 8x ትውልድ ሁሉ ብፅእት የሚላት የጌታ እና የምወዳት ምንም እንኳን ቢያድግ የበኩር ልጃ ጌታ አለችዉ እንደ አባቶቿ የጠበቀቸው በልቦናዋ ልጇን ጌታ አለች አይ ትትናዋ እኔም ከማሪያም ጋ ተስማምቼ እንዲህ እለዋለው እንደአባቶቼ ጌታዬ መንድሀኒቴ 8x
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection