የእግዚአብሔር በግ ይወደኛል በኔ ቦታ ታርዶልኛል ይወደኛል ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (2) ልሸከመው ከፍ (2) የማልችለው ከፍ (3) ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (2) ልሸከመው ከፍ (2) የማልችለው ከፍ (3) ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ የ እግዚአብሔር በግ ይወደኛል በኔ ሞታ ታርዶልኛል ይወደኛል እንዴት ወደደኝ ከሱ የራቅኩትን በክፉ በደል የተዘፈቅኩትን ምኔ ደስ አለው የሚወደኝ ጌታ እሱ ሞተልኝ የመሞቴ ለታ ከራሱ ይልቅ እኔን ያፈቅረኛል ይወደኛል አይሏል ጨምሯል በላዬ መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው የኢየሱስ ፍቅር ከፍ ከፍ ያለ ነው ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነው የጌታ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ከኔ በጎነት ያልተጀመረ ነው ይወደኛል ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (2) ልሸከመው ከፍ (2) የማልችለው ከፍ (3) ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (3) ያለ ነው ከፍ (2) ልሸከመው ከፍ (2) የማልችለው ከፍ (3) ያለ ነው ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ ፍቅርህ በላዬ (2) ኢየሱስ ጌታዬ