Song Lyrics

ክብር አለ

ሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉ ኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉ አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ ስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ ልቆ ከፍ ያለ የተከበረ በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ በስሙ ላይ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ማዳን አለ (ክብር አለ) ፍቅር አለ (ክብር አለ) እዚህ ስም ላይ (ክብር አለ) ዘይት አለ (ክብር አለ) ማዳን አለ (ክብር አለ) ቅባት አለ (ክብር አለ) የትኛው ተራራ ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው የትኛው ሸለቆ ነው ይኼ ስም የማይሞላው የትኛው በሽታ ነው በዚህ ስም ፊት የሚቆመው የትኛው ሰይጣን ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው በስሙ ላይ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ቅባት አለ (ክብር አለ) ማዳን አለ (ክብር አለ) የሱ ስም ላይ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ እውር የሚያበራ ሽባን የሚተረትር ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር ጻድቅ ሰው ጠርቶ መች ተሸነፈ ክፉ መች አገኘው እንዳሰፈሰፈ እዚህ ስም ላይ (ክብር አለ) ፈውስ አለ (ክብር አለ) ታምራት አለ (ክብር አለ) ህይወት አለ (ክብር አለ) ድነት አለ (ክብር አለ) ከፍታ አለ (ክብር አለ) ክብር አለ (ክብር አለ) የኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይ ሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደ ላይ የኢየሱስ ስም የስሞች ማማ ፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ ክብር አለ (ክብር አለ)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection