Song Lyrics

አባ እወድሃለሁ

አባ እወድሃለሁ (8) የፀሎቶቼን ርዕሶችን ይዤ ጥያቄ በርከክ ስል ለምን እንደመጣሁ እርስት አድርጌ የምለው ጠፋኝ ታዲያ ምን ልበል ከናፍርቶ አወጡ ይሄንን ቃል አባ እወድሃለሁ (8) መገኘትህ ህልውናህ መልስ ይሆነኛል የያዝኳቸው ቃላቶቼ ይሰወሩብኛል ግን አንደበቴ ቢደጋግመው ማይዘነጋው እንዲህ ነው የሚለው አባ እወድሃለሁ ኦ እወድሃለሁ አባ እወድሃለሁ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection