ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች ወድቀው ለእርሱ የሚሰግዱለት ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክብር ይሁን ዘለዓለም ይንገሥ እኛም ዛሬ እንዘምራለን አናቆምም እናመልካለን በዕልልታ በደስታ እንዘምር ለውዱ ጌታ አዝ:- ከሰማነው ከአነበብነው ጌታ ኢየሱስ ልቆ አየነው (2x) መሸማቀቅ የለም ዛሬ እናምልከው በዝማሬ (2x) ለጌታችን ለንጉሡ ይዘመር ለቅዱሱ (2x) ለጌታችን ይዘመር ለአምላካችን ይዘመር ለውዳችን ይዘመር ለአባታችን ይዘመር (2x) (ኦሮምኛ) ኪሩበል ሱራፌል የሚያመልኩት ተንበርክከው ቅዱስ የሚሉት በአብ ቀኝ የተቀመጠው ስለእኛ የሚማልደው የሚቃወምስ ማነዉ የሚከሰን ኧረ የቱ ነው ከሰማይ ልጆች ካለን የመንግሥቱ ወራሾች ነን አዝ:- ከሰማነው ከአነበብነው ጌታ ኢየሱስ ልቆ አየነው (2x) መሸማቀቅ የለም ዛሬ እናምልከው በዝማሬ (2x) ለጌታችን ለንጉሡ ይዘመር ለቅዱሱ (2x) ለጌታችን ይዘመር ለአምላካችን ይዘመር ለውዳችን ይዘመር ለአባታችን ይዘመር (2x) (ኦሮምኛ) አዝ:- ከሰማነው ከአነበብነው ጌታ ኢየሱስ ልቆ አየነው (2x) መሸማቀቅ የለም ዛሬ እናምልከው በዝማሬ (2x) ለጌታችን ለንጉሡ ይዘመር ለቅዱሱ (2x) ለጌታችን ይዘመር ለአምላካችን ይዘመር ለውዳችን ይዘመር ለአባታችን ይዘመር (2x)