ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም ሰማያዊ ዜግነት አለኝ አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ አረጋግጦልኛል መንፈስ ቅዱስ /×2/ ስረጋጋ ስታመን በጌታ እራሴን አገኘዋለሁ በከፍታ /×2/ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ ከኔ ጋራ አለ ጌታ ኢየሱስ /×2/ አስቀድሜ መንግስቱን ስላየሁ ለምን ምናምንቴ አስባለሁ ያየሁትን ክብር እወርሳለሁ እግዚአብሔር በኔ ላይ አላማ አለው አሃሃ እንዳገለግል አሃሃ እኔን የጠራኝ አሃሃ መንፈሴን ገዝቶ አሃሃ የሱ ያረገኝ ሁሉን ነገር ትቼ ተከትዬዋለሁ አያሳፍረኝም ጌታ መልካም ነው /×3/ ለየት ያለ ክብር ወድቆብኝ እንዴት ብዬ ዝም እላለሁኝ የዚህ ምድር እኔ አይደለሁም ሰማያዊ ዜግነት አለኝ አሃሃ ጌታ ኢየሱስ አሃሃ የፈረመልኝ አሃሃ በመስቀል ማህተም አሃሃ የተመታልኝ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ አረጋግጦልኛል መንፈስ ቅዱስ /×2/ ስረጋጋ ስታመን በጌታ እራሴን አገኘዋለሁ በከፍታ /×2/ በጣም ደስ ይለኛል ይለኛል ደስ ከኔ ጋራ አለ ጌታ ኢየሱስ /×2/