Song Lyrics

ሊቀ ካህኔ

Bereket Tesfaye
Like Kahine
ስደክም የሚያበረታኝ በውድቀቴ የማይስቅብኝ በፍቅር ዓይኖቹ የሚያየኝ ደጉ ሊቀ ካህን አለኝ (2x) አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x) ጠበቃዬ ኢየሱሴ አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x) ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ የልጅነት አባት የሆነኝ እንዳልወድቅ የቆመልኝ ካህኔ ጠባቂ የነፍሴ ይገባሃል አምልኮ ውዳሴ የልጅነት አባት የሆነኝ እንዳልወድቅ የቆመልኝ ካህኔ የነፍሴ ጠባቂ ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ ጉድ አሉ የሚያውቁኝ በሙሉ በመቆሜ ሁሉም ተገረሙ እኔ ግን እንደዚህ እላለሁ መቆሜ ከእርሱ የተነሳ ነው (2x) አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x) ጠበቃዬ ኢየሱሴ አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection