አዝ:- የፍቅር አምላክ የሁሉም (3x) ደስ ደስ ይለኛል ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም (2x) መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ) (2x) መድሃኒዓለም አይጠገብም የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ (2x) አሃሃ ኢየሱስ (2x) ኢየሱስ የምለው ምህረት ተደርጐልኝ ቆሜ መሄዴ ነው ሞኝ ሆኜ አይደለም ወይም ተታልዬ ኢየሱስ የምለው ሁሉን ነገር ጥዬ ገብቶብኝ ነው እንጂ ታላቁ ፍቅር ደቀ መዝሙር ሆንኩኝ ሳላንገራግር አሸንፎኝ በፍቅር አደረገኝ ደቀ መዝሙር (2x) ከፍቶልኝ ትልቁን በር አደረገኝ ደቀ መዝሙር(2x) አሃሃ የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ ቅንነት ያለበት ሁልጊዜ እውነተኛ ቢፈለግ ቢፈለግ ዓለምም ቢዞር አንድም አይገኝም እንደ እግዚአብሔር የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ ኢየሱስ አለልኛ ታማኝ ባልንጀራ ኢየሱስ አለልኛ የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ ኢየሱስ አለልኛ የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ ኢየሱስ አለልኛ የምስኪን ጓደኛ መልካሙ እረኛ ታማኝ ባልንጀራ ኢየሱስ አለልኛ የድሃ አደግ አባት የመበለት ዳኛ ቅንነት ያለበት ሁልጊዜ እውነተኛ አዝ:- የፍቅር አምላክ የሁሉም (3x) ደስ ደስ ይለኛል ሥሙን ስጠራው የመድኃኒዓለም (2x) መድሃኒዓለም ለዘለዓለም አይጠገብም (አሃ) (2x) መድሃኒዓለም አይጠገብም የእኔ ኢየሱስ ዘለዓለም ንገሥ (2x) አሃሃ ቸሩ መድሃኒዓለም የዓለም መድሃኒት ለእኛ የደረሰ በአስጨናቂው ሌሊት ሥሙ ይታወጅ በአገሬ ላይ የኢትዮጵያ አምላክ እርሱ አይደለም ወይ ዘንዶውንም ወጋ ረሃብን ቆራረጠ ለሃገሬ ልጆች ምግባቸውን ሰጠ የኢትዮጵያ አምላክ (2x) ሥምህ ይባረክ (2x) የኢትዮጵያ አምላክ ሥምህ ይባረክ የእኛ አምላክ ሥምህ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ሥምህ ይባረክ የእስራኤል አምላክ ሥምህ ይባረክ