በሕይወቴ ያለፈውን ዞር ብይ ሳየው ስመለከተው የእኔ ጉልበት ሳይሆን እዚህ ያደረሰኝ መልካምነቱ ነው የእኔ ብርታት ሳይሆን እዚህ ያደረሰኝ ኧረ እርሱ ጌታ ነው አዝ፦ እግዚአብሔር መልካም ነው (2x) የሚመስለው ማነው በመልካምነቱ በመልካምነቱ ታጋሽ ርህሩህነቱ ነገሬ የሰመረው (3x) ከኢየሱስ የተነሳ ነው (2x) ከኢየሱስ የተነሳ ነው (4x) የእራሴ አስተዋፅዖ አንድም የሌለበት ያልደከምኩበት እዚህ ለመድረሴ ምክንያቱ አንድ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው (2x) አዝ፦ እግዚአብሔር መልካም ነው (2x) የሚመስለው ማነው በመልካምነቱ በመልካምነቱ ታጋሽ ርህሩህነቱ ነገሬ የሰመረው (3x) ከኢየሱስ የተነሳ ነው (2x) ከኢየሱስ የተነሳ ነው (4x) በምድረ በዳ ላይ አንድ ነገር ሳይኖር ምንጭን አፈለቀ ጌታ በተዓምር የምድረ በዳዉ ሃሩር ሳያገኘኝ የነ ሙሴ አምላክ ተጠነቀቀልኝ ወጥመድ ተሰበረ ወጥመድ ተሰበረ ጌትዬ ከበረ ወጥመዱን ሲሰብረው ወጥመዱን ሲሰብረው ባይኔ አይቻለሁ በሕይወቴ ያለፈውን ዞር ብይ ሳየው ስመለከተው የእኔ ጉልበት ሳይሆን እዚህ ያደረሰኝ መልካምነቱ ነው የእኔ ብርታት ሳይሆን እዚህ ያደረሰኝ ኧረ እሱ ጌታ ነው አዝ፦ እግዚአብሔር መልካም ነው (2x) የሚመስለው ማነው በመልካምነቱ በመልካምነቱ ታጋሽ ርህሩህነቱ ነገሬ የሰመረው (3x) ከኢየሱስ የተነሳ ነው (2x) ከኢየሱስ የተነሳ ነው (4x)