Song Lyrics

ማቄን ቀዶ

Shewaye Damte
Special Edition
ማቄን ቀዶ ህያው ሰው ያረገኝ ለክብሩ ማደሪያ የመረጠኝ እኔ የርሱ ነኝ የኢየሱስ ነኝ (2*) ሸክሜን ጥያለሁ በእርሱ ላይ ተደላድያለሁ ይነጋል ሌሊቱ እፎይ ብዬ ወስዶልኝ ጌታዬ ማቄን ቀዶ ህያው ሰው ያረገኝ ለክብሩ ማደሪያ የመረጠኝ እኔ የርሱ ነኝ የኢየሱስ ነኝ (2*) ምን ይመጣል ነገ ብዬ ላልሰጋ ማልኩኝ በርሱ ፀጋ አብሮ መራመድን በርሱ ችያለሁ እንዴት ታድያለው ማቄን ቀዶ ህያው ሰው ያረገኝ ለክብሩ ማደሪያ የመረጠኝ እኔ የርሱ ነኝ የኢየሱስ ነኝ (2*) ማሳዬ ቢራቆት ሰብል ባይኖረው በረከት ቢርቀው መስቀሉ ስር ሄጄ ስሙን ስጠራው ጠግቤ አድራለው ማቄን ቀዶ ህያው ሰው ያረገኝ ለክብሩ ማደሪያ የመረጠኝ እኔ የርሱ ነኝ የኢየሱስ ነኝ (2*) ታላቅ ዋጋ ከፍሏል ክቡር ጌታዬ እንድድን ከአበሳዬ ዛሬም ለዘላለም እኔ የርሱ ነኝ በደሙ ለገዛኝ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection