Song Lyrics

ከመልካምነት

Kemelekamenet

Ezra Nigussie
Special Edition
ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ኢየሱስ/12X/ በገጠመኝ ነገር ፈጽሞ አለካህም እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም ፈልጌ ባጣሁት ፈጽሞ አለካህም ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይገልጥህም ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካምዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ በሕይወት መንገዴ ጣልቃ የገባህ ልቤን የገዛህ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የሱስ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ ኢየሱስ ከ መልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection