Song Lyrics

አንተ ማለት ለኔ

Minase Firdawek
Special Edition
አቤቱ ዝም አትበለን ፊትህን አትሰውርብን*2 አባቴ ነህና*2 ያላንተ አልችልምና*2 አንተ ማለት ለእኔ ዘመን ሲከፋ ህይወት ሲከብደኝ ስሜቴን አውቀ ዝም አትልም እያንዳንዱ ህልመሜ ይሰማሃል አንተ ማለት ለእኔ ዘመን ሲከፋ ህይወት ሲከብደኝ ስሜቴን አውቀ ዝም አትልም እያንዳንዱ ህልመሜ ይሰማሃል ስሜቴን አውቀ ዝም አትልም እያንዳንዱ ህልመሜ ይሰማሃል በልጅነቴ ላገኘኸኝ ላንተ ሳልደራደር ሌላው ባንተ ህልውናዋ ነህና ለነፍሴ ያላንተ እኔ አልኖርም ሆነሃል እስትንፋሴ በልጅነቴ ላገኘኸኝ ላንተ ሳልደራደር ሌላው ባንተ ህልውናዋ ነህና ለነፍሴ ያላንተ እኔ አልኖርም ሆነሃል እስትንፋሴ*2
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection