መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ቅዱስ 3x በሀይል ይሰማኛል በዝች ምድር ስገባ ስወጣ መንፈስህ ስላለ ከእኔ ጋራ የእውነት መሪ ነህ በዚህ አለም ክፋት እንዳልዋጥ እንዳልጠፋ ዋስትናዬ የምትኖር ከእኔ ጋራ እንተ ካለ ይበቃኛል ሙሉ ሰለም ይሰማኛል መገኘትህ የያረከኛል ህልውና ያቆመኛል 2x እንደገና ምራኝ እንደገና እንደገና ያዘኝ እንደገና 2x እንደገና አግዘኝ እንደገና እንደገና አቁመኝ እንደገና ያለ እረኝነት ያለንተ መሪነት አልችልም እኔ በዚች ክፍ አለም መውጣት እና መግባት ኧረ ለብቻዬ እፈልግሀለው በሁሉ ነገሬ አንተ ነህ ዋናዬ ሰላም ይሰማኛል ድምፅህን ስሰማ መንፈስ ቅዱስዬ እንተ ካለ ይበቃኛል ሙሉ ሰለም ይሰማኛል መገኘትህ የያረከኛል ህልውና ያቆመኛል 2x እንደገና ምራኝ እንደገና እንደገና ያዘኝ እንደገና 2x እንደገና አግዘኝ እንደገና እንደገና አቁመኝ እንደገና መኖሬን አልመርጥ አልመርጥም አልሻም ያለ አንተ ብቻዬን መኖር መኖር የማስበው ህይወት የምመኘው አንተ ስላለ ነው አሳ ከዉሀ ወጥቶ እንደማይኖር እንደማይችል ያለ ህልውና ያለ አብሮነትህ አልችልም መኖር እንደገና ምራኝ እንደገና እንደገና ያዘኝ እንደገና 2x እንደገና አግዘኝ እንደገና እንደገና አቁመኝ እንደገና