ንገድን ልጥርግልህ ዘውትር ላጥንልህ (በየለት) ላጥንልህ ላመቻች የልቤን ዙፋን ንጉስ ሆይ እርፍ በኔ ላይ መንፈስ ቅዱስ (ስፍን) በኔ ላይ ላሰናድ መልኮትን ደርሶ የል ቅጥሮእችን2 እንግዳዬ(2) ክሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ እየሱሴ 2 ሊልት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ ይህው መጣሁኝ ስትል እየሱሴ ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና (ስንብት) በቤቴ ናፍቆቴ(2) ረዳኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ በለሊት ሳሰላስልህ በእንቅልፌ ደግሞ ሳልምህ ፍቅርህ ልቤን ጎትቶ ስጋዬ እንኳን አንተን ተርቦ ሳሰናዳ አይምሮዬን ስጠብቅህ እጅግ በጉጉትሀ መጣህልኝ እንደቃልህ አገኝህኝ እንድማልከው በመንፈስቅዱስ ሃሴት አድርጌ ፊትህን ሳየው ተምኝሁ ዛሬ ምነው እንደሄኖክ ብሻገርው እጄን ይዘህው ወዳዛኛው(2) እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዬ ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ ጠረንህ ቤቴን አውዶት ህልውናህ አጥንቴን ተሰምቶት የክብርህ ደመና ከቦኝ ሙቀትህ ዙሪያዬን አቅፎኝ በቅድስተ ቅዱሳንህ ውስጥ ራሴን አገኝሁት ሳመልክ ከቅዱሳን ጉባኤ ጋራ በመንፈሴ ምስጋናን ሳሰማ መልላአክቶቹ ሲቀኙልህ እኔም አጅቤ ሳለቅስ ሳዜምህ የመፈጠሬን ትርጉም አግኝቼ ልቀር ጓጓሁ ለዘላለሜ(2) እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ ቤቲን አውደው መአዛህ እንግዳዬ እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና ስንብት በቤቴ ናፍቆቴ(2) ረድኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ አቤት ስወድህ ስቀርብህ ስወድህመቼም አልጠግብህ(3) ውዴ ስቀርብህ ስወድህ ስቀርብህ ለዘላለም አልጠግብህ(3)