የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው የናፈቀኝ መገኘትህ ነው (x2) አላስችልም አለኝ የውስጤ ረሀቡ መንፈስህ አሁን ይፍሰስ በመቅደሱ (x2) አይገለፅም አይብራራም ሀልዎትህ የኔ ጌታ ማጣጣም ነዉ የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ ጥግ አልይዝም ልትሰራ ወደህ በልጆችህ መሀል ስትንቀሳቀስ እጄን ያዘኝ እልሀለው ግርማህ በኔ ላይ እስከማየው ምታረካኝ አጽናኝ የህይወት ውሃ አረስርሰኝ በህልውናህ እሳት ልዳስስህ ልሰማህ እወዳለሁ ክብርህን ማየት ለኔ ደስታዬ ነው የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው የናፈቀኝ መገኘትህ ነው (x2) አላስችልም አለኝ የውስጤ ረሀቡ መንፈስህ በእኔ ይፍሰስ በመቅደሱ (x2) አይገለፅም አይብራራም ሀልዎትህ የኔ ጌታ ማጣጣም ነዉ የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ ጥግ አልይዝም ልትሰራ ወደህ በልጆችህ መሀል ስትንቀሳቀስ እጄን ያዘኝ እልሀለው ግርማህ በኔ ላይ እስከማየው ከአድማስ ማዶ እንደማያት ፀሀይ ሩቅ አይደለህም ምጠልቅብኝ ብርሀን እዚህ ሁነህ በውስጥ ሰውነቴ ወርሰህ ልየው መላ እኔነቴን (x2)