Song Lyrics

ሠንበትበት አለ

Biniyam Ayele
Special Edition
ፊ አል ዘላም ከማ ቱጀድ አል ንጁም ወል ቐመር ጠዋል ለያሊያ ካና (ዩምሲ) መዒ ሃታ አል ፈጅሪ ሂና ቱሽሪቑ አልሽመስ ዋ የተፊ አልቐመሩ ሚን መካሂ ፊ ጠለት ዶውኢሂ ሳራ ሁዋ ነሲቢ አና አና ያ ኢሹ ፊያ የሱዒ ፊኩል ዓያሚ ሰንበትበት አለ ኢየሱሴ ከኔ ጋር እየዋለ 2 ጎህ ቀዶ ማለዳው እንደመጣ ኧኧኧ ለነፍሴ ጠቆመ እርሱ አወጋ ጎህ ቀዶ ምሽቱ እንደነጋ ኧኧኧ ለነፍሴ ነገራት እርሱ አወጋ ጨለማው በርትቶ አኔን መቼ እረታ ከእርሱ ጋር ከርሜ ትግሌ በመልስ አበቃ ጸሐዮዋ ስትወጣ ጨረቃዋ ስተሸኝ ከቦታ ወጋገኑ ላይ ሆነ የበረከቴ እጣ የኔስ እድል ፈንታ 3 የበረከቴ እጣ ሰንበትበት አለ ……. ብርሃኔን አንተን ካገኘሁ ይኸው አለፉ አመታቱ ይኸው አለፉ ወራቱ ቀናት ተቆጠሩ አይ ለሊለሊ ካና መዒ ሃታ አል ፈጅሪ በጨለማው እንዳሉት እንደ ከዋክብት ጨረቃ ሌሊቶቼን በሙሉ2 አብሮ ከኔ ጋር አነጋ 4 ጸሐዮዋ ስትወጣ ጨረቃዋ ስተሸኝ ከቦታ ወጋገኑ ላይ ሆነ የኔስ እጣ የኔስ እድል ፈንታ 2ፊ አል ዘላም ከማ ቱጀድ አል ንጁም ወል ቐመር ጠዋል ለያሊያ ካና (ዩምሲ) መዒ ሃታ አል ፈጅሪ ሂና ቱሽሪቑ አልሽመስ ዋ የተፊ አልቐመሩ ሚን መካሂ ፊ ጠለት ዶውኢሂ ሳራ ሁዋ ነሲቢ አና አና ያ ኢሹ ፊያ የሱዒ ፊኩል ዓያሚ ሰንበትበት አለ ኢየሱሴ ከኔ ጋር እየዋለ 2 ጎህ ቀዶ ማለዳው እንደመጣ ኧኧኧ ለነፍሴ ጠቆመ እርሱ አወጋ ጎህ ቀዶ ምሽቱ እንደነጋ ኧኧኧ ለነፍሴ ነገራት እርሱ አወጋ ጨለማው በርትቶ አኔን መቼ እረታ ከእርሱ ጋር ከርሜ ትግሌ በመልስ አበቃ ጸሐዮዋ ስትወጣ ጨረቃዋ ስተሸኝ ከቦታ ወጋገኑ ላይ ሆነ የበረከቴ እጣ የኔስ እድል ፈንታ 3 የበረከቴ እጣ ሰንበትበት አለ ……. ብርሃኔን አንተን ካገኘሁ ይኸው አለፉ አመታቱ ይኸው አለፉ ወራቱ ቀናት ተቆጠሩ አይ ለሊለሊ ካና መዒ ሃታ አል ፈጅሪ በጨለማው እንዳሉት እንደ ከዋክብት ጨረቃ ሌሊቶቼን በሙሉ2 አብሮ ከኔ ጋር አነጋ 4 ጸሐዮዋ ስትወጣ ጨረቃዋ ስተሸኝ ከቦታ ወጋገኑ ላይ ሆነ የኔስ እጣ የኔስ እድል ፈንታ 2
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection