በክብር ዙፉን ላይ የተቀመጠው ያለ ደሞ የምትኖረው የትውልድ ሁሉ መጠጊያ አንተ ነህ ከዘላለም ዘላለም አንተ አንተ ነሀ ሺህ አመት በፊት እንደትላንት ቀን ዘመናትም ደሞ እንደ ጥቂት ቀን በፊት ሁሉ ግዝፈት የላቸው ክብርና ሞገስ ለአንተ ነው አንተ እግዚአብሔር ነህ የሁሉ ጌታ የሁሉ ገዥ ዘላለማዊ የውሃን ነጠብጣብ ትስባለህ ዝናብን ከጉም ታወርዳለ ሰማይን እንዳይወርድ አፆንተሀል በሀይልህ ሁሉን አድርገሀል ደመና ጨረቃ ከዋክብቱ የምድር አራዊት እፃዋቱ የሰማይ መላዕክት ፍጥረታቱ አንተን ያመልኩአል ልጉሱን የለም የለም እንዳተ የሚሆን አንተን የሚተካ ካንተ የበለጠ