Song Lyrics

ሉዓላዊ

Bereket Dejene
Special Edition
በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና በየለት ውሎዬ ሳልፍ በጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከእዚያስ እንዴት ለማ መቼ በማ ቀጣዩስ ወዴት በዚህ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድ ነገር ማወቅ ሉዓላዊ ብቻህን ልዋላዊ ነህ ሉዓላዊ እግዚአቤር ልዋላዊ ነህ ሉዓላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም ሉዓላዊ አንተ ደርሶ የሚጠይቅ የለም ሸማኔ አንተ የህይወቴ ሸማኔ 2* ሸማኔ አንተ የህይወቴ ሸማኔ ሸክላ ሰሪ አንተ የህይወቴ ሸክላ ሰሪ ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ቆምኩኝ አጥፍተሀል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩ ጮህኩኝ ሊሰራ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታው ቆምኩኝ በረታው ፀናዉ አንዳንዴ ህይወት እንደህ ነው 2x መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ህይወት ሉዓላዊ ነው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection