የበረሓ ወይራ ነበርኩ -ከኪዳን የራኩ በ በደሌ በ ሃጥያቴ በ በደሌ የሞትኩ ኢየሱስን ሳውቀው- የግል አዳኜ እድርጌ ስቀበለው ፀድቅያለው ከብርያለው የ አምላክ ልጅ ሆኛለው የእግዚአብሔር ስጦታ እንዲኹ በባዶ፣ የባከነች ነፍሴን በራሱ ልክ ወዶ፣ ባመንኩበት ቅጽበት ድነቴን ፈጽሞ፣ ዛሬም በየቀኑ እያነጻኝ ደሞ፣ ከብሬያለኹ ሥራዬ እንዳልል ቀኔ ኹሉ በደል፣ ኃይሌም ኢምንት ነው አይኾን ለመጋደል፣ እንደ እቅሜ ሳይኾን ኖሮልኝ እንዳቅሙ፣ ንፁ ሰው አረገኝ አጽድቶ በደሙ ከብሬያለኹ ማንም እንዳይመካ ከ ስራ አይደለም የፀጋው ታላቅነት ይመሰገን ዘንድ ነው ጋላቶሚ ጋላቶሚ ኢየሱስ ኮ ጋላቶሚ ጋላታይሲ ጋላታይሲ የሱሳ ጋላታይሲ ጋላጣሚ ጋላጣሚ ኤ ማጋኖ ጋላጣሚሚ ተመስገንህ ተመስገንህ ኢየሱስ ተመስገንህ